Loading

Slzii.com Search

Search (News)

የእጩዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopiaየእጩዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ– ቦርዱ የማጥራት ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከጥር 1 እስከ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየው የእጩዎች ምዝገባ መጠናቀቁንና የማጥራት ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓም ለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ቅሰ‍እሰቀሳ ለመጠቀም ያዘጋጀውን “የአገር ካስማ-ነው ድምፃችን” የተሰኘ ህብረ ዜማ ባስመረቀበት ወቅት የዕጩዎች ምዝገባ መጠናቀቁን ሰብሳቢዋ ተናግረዋል። [...]The post የእጩዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
2026-03-04 17:02:49

What are you doing?

0.046025991439819


News
News

Latest News and Headlines
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopiaየእጩዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ– ቦርዱ የማጥራት ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከጥር 1 ...
News