ກຳລັງໂຫຼດ

Slzii.com ຊອກຫາ

ຊອກຫາ (ຂ່າວ)

ከነዳጅ ቁጠባ በተጨማሪ ሌሎች ችግሮችም መፍትሔ ይሻሉ!
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ከነዳጅ ቁጠባ በተጨማሪ ሌሎች ችግሮችም መፍትሔ ይሻሉ! በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ከመጠን በላይ እየናረ ነው፡፡ የዓለም ሃያ በመቶ የሚሆነው ነዳጅ የሚተላለፍበት የሆርሙዝ ሰርጥ በመዘጋቱ፣ ነዳጅ አምራቾቹ የዓረብ ባህረ ሰላጤ አገሮችም ከጦርነቱ ፋታ አግኝተው ማምረት ባለመቻላቸው ችግሩ እየከፋ ነው፡፡ ሰሞኑን መንግሥት የችግሩን ፅኑነት በመገንዘብ በአገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ቁጠባ እንዲደረግ መመርያ አውጥቷል፡፡ የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት አብቅቶ ነገሮች ወደ ነበሩበት [...] The post ከነዳጅ ቁጠባ በተጨማሪ ሌሎች ችግሮችም መፍትሔ ይሻሉ! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
2026-03-21 21:00:54

ເຈົ້າເຮັດຫຍັງຢູ່?

0.044067859649658


ຂ່າວ
ຂ່າວ

ຂ່າວຫຼ້າສຸດ ແລະຫົວຂໍ້ຂ່າວ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ከነዳጅ ቁጠባ በተጨማሪ ሌሎች ችግሮችም መፍትሔ ይሻሉ! በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ...
ຂ່າວ